መዝሙር 103:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ይሖዋ ዙፋኑን በሰማያት አጽንቶ መሥርቷል፤+በሁሉም ላይ ንጉሥ ሆኖ ይገዛል።+ ኤርምያስ 10:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ይሖዋ ግን እውነተኛ አምላክ ነው። እሱ ሕያው አምላክና+ ዘላለማዊ ንጉሥ ነው።+ ከቁጣው የተነሳ ምድር ትናወጣለች፤+የእሱን ውግዘት ሊቋቋም የሚችል አንድም ብሔር የለም። ራእይ 15:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የአምላክን ባሪያ የሙሴን መዝሙርና+ የበጉን+ መዝሙር እንዲህ እያሉ ይዘምሩ ነበር፦ “ሁሉን ቻይ የሆንከው ይሖዋ* አምላክ ሆይ፣+ ሥራዎችህ ታላቅና አስደናቂ ናቸው።+ የዘላለም ንጉሥ ሆይ፣+ መንገድህ ጽድቅና እውነት ነው።+
10 ይሖዋ ግን እውነተኛ አምላክ ነው። እሱ ሕያው አምላክና+ ዘላለማዊ ንጉሥ ነው።+ ከቁጣው የተነሳ ምድር ትናወጣለች፤+የእሱን ውግዘት ሊቋቋም የሚችል አንድም ብሔር የለም።
3 የአምላክን ባሪያ የሙሴን መዝሙርና+ የበጉን+ መዝሙር እንዲህ እያሉ ይዘምሩ ነበር፦ “ሁሉን ቻይ የሆንከው ይሖዋ* አምላክ ሆይ፣+ ሥራዎችህ ታላቅና አስደናቂ ናቸው።+ የዘላለም ንጉሥ ሆይ፣+ መንገድህ ጽድቅና እውነት ነው።+