ሮም 12:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ገላትያ 6:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አንዳችሁ የሌላውን ከባድ ሸክም ተሸከሙ፤+ በዚህ መንገድ የክርስቶስን ሕግ ትፈጽማላችሁ።+ ኤፌሶን 4:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ስለዚህ አሁን አታላይነትን ስላስወገዳችሁ እያንዳንዳችሁ ከባልንጀራችሁ* ጋር እውነትን ተነጋገሩ፤+ ምክንያቱም ሁላችንም የአንድ አካል ክፍሎች ነን።+