ኢሳይያስ 45:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “የግብፅ ትርፍ፣* የኢትዮጵያ ሸቀጦችና* ቁመተ ረጃጅሞቹ የሳባ ሰዎችወደ አንቺ ይመጣሉ፤ የአንቺም ይሆናሉ። በሰንሰለት ታስረው ከኋላሽ ይሄዳሉ። መጥተው ይሰግዱልሻል።+ ደግሞም በጸሎት ‘አምላክ በእርግጥ ከአንቺ ጋር ነው፤+ከእሱም በቀር ሌላ የለም፤ ሌላም አምላክ የለም’ ይሉሻል።” ዘካርያስ 8:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘በዚያን ጊዜ ከብሔራት ቋንቋዎች ሁሉ የተውጣጡ+ አሥር ሰዎች የአንድን አይሁዳዊ ልብስ* አጥብቀው በመያዝ “አምላክ ከእናንተ ጋር መሆኑን ስለሰማን ከእናንተ ጋር እንሄዳለን”+ ይላሉ።’”+
14 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “የግብፅ ትርፍ፣* የኢትዮጵያ ሸቀጦችና* ቁመተ ረጃጅሞቹ የሳባ ሰዎችወደ አንቺ ይመጣሉ፤ የአንቺም ይሆናሉ። በሰንሰለት ታስረው ከኋላሽ ይሄዳሉ። መጥተው ይሰግዱልሻል።+ ደግሞም በጸሎት ‘አምላክ በእርግጥ ከአንቺ ጋር ነው፤+ከእሱም በቀር ሌላ የለም፤ ሌላም አምላክ የለም’ ይሉሻል።”
23 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘በዚያን ጊዜ ከብሔራት ቋንቋዎች ሁሉ የተውጣጡ+ አሥር ሰዎች የአንድን አይሁዳዊ ልብስ* አጥብቀው በመያዝ “አምላክ ከእናንተ ጋር መሆኑን ስለሰማን ከእናንተ ጋር እንሄዳለን”+ ይላሉ።’”+