-
አስቴር 8:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 የንጉሡ ድንጋጌና ሕግ በተሰማባቸው በሁሉም አውራጃዎችና ከተሞች የሚኖሩ አይሁዳውያን ተደሰቱ፤ ሐሴትም አደረጉ፤ የግብዣና የፈንጠዝያ ቀን ሆነ። ብዙዎቹ የምድሪቱ ነዋሪዎች አይሁዳውያንን ከመፍራታቸው የተነሳ አይሁዳዊ ሆኑ።+
-
-
ኢሳይያስ 49:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ነገሥታት ይንከባከቡሻል፤+
ልዕልቶቻቸውም ሞግዚቶችሽ ይሆናሉ።
-
-
ኢሳይያስ 60:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 የጨቋኞችሽ ወንዶች ልጆች መጥተው በፊትሽ ይሰግዳሉ፤
የሚያዋርዱሽ ሁሉ እግርሽ ሥር ይደፋሉ፤
ደግሞም የይሖዋ ከተማ፣
የእስራኤልም ቅዱስ አምላክ ንብረት የሆንሽ ጽዮን ብለው ይጠሩሻል።+
-