ኢሳይያስ 60:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የባዕድ አገር ሰዎች ቅጥሮችሽን ይገነባሉ፤ነገሥታታቸውም ያገለግሉሻል፤+በቁጣዬ መትቼሻለሁና፤በሞገሴ* ግን ምሕረት አሳይሻለሁ።+ ኢሳይያስ 60:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 አንቺም የብሔራትን ወተት ትጠጫለሽ፤+የነገሥታትን ጡት ትጠቢያለሽ፤+እኔ ይሖዋ አዳኝሽ እንደሆንኩ፣ደግሞም የያዕቆብ ኃያል አምላክ የሆንኩት እኔ እንደምቤዥሽ በእርግጥ ታውቂያለሽ።+
16 አንቺም የብሔራትን ወተት ትጠጫለሽ፤+የነገሥታትን ጡት ትጠቢያለሽ፤+እኔ ይሖዋ አዳኝሽ እንደሆንኩ፣ደግሞም የያዕቆብ ኃያል አምላክ የሆንኩት እኔ እንደምቤዥሽ በእርግጥ ታውቂያለሽ።+