የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 30:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 አምላክህ ይሖዋ ተማርከው የተወሰዱብህን ይመልስልሃል፤+ ምሕረትም ያሳይሃል፤+ እንዲሁም አምላክህ ይሖዋ በመካከላቸው እንድትበተን ካደረገህ ሕዝቦች ምድር ሁሉ መልሶ ይሰበስብሃል።+

  • መዝሙር 30:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 ምክንያቱም የሚቆጣው ለአጭር ጊዜ ነው፤+

      ሞገስ የሚያሳየው* ግን ለዕድሜ ልክ ነው።+

      ማታ ለቅሶ ቢሆንም ጠዋት ግን እልልታ ይሆናል።+

  • ኢሳይያስ 54:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 “ለአጭር ጊዜ ተውኩሽ፤

      ሆኖም በታላቅ ምሕረት መልሼ እሰበስብሻለሁ።+

  • ኢሳይያስ 57:17, 18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 በማጭበርበር ጥቅም ለማግኘት ሲል በፈጸመው ኃጢአት እጅግ ተቆጣሁ፤+

      በመሆኑም መታሁት፤ ፊቴን ሰወርኩ፤ ተቆጣሁም።

      እሱ ግን እንደ ከዳተኛ የልቡን መንገድ ተከትሎ መሄዱን ገፋበት።+

      18 መንገዶቹን አይቻለሁ፤

      ሆኖም እፈውሰዋለሁ፤+ እንዲሁም እመራዋለሁ፤+

      ለእሱም ሆነ ላዘኑ ወገኖቹ መጽናኛን እመልሳለሁ።”*+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ