1 ጢሞቴዎስ 2:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ሴት ሙሉ በሙሉ በመገዛት+ በጸጥታ* ትማር። 12 ሴት ዝም እንድትል እንጂ እንድታስተምር ወይም በወንድ ላይ ሥልጣን እንዲኖራት አልፈቅድም።+