1 ቆሮንቶስ 14:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ሴቶች በጉባኤ ውስጥ እንዲናገሩ ስላልተፈቀደላቸው ዝም ይበሉ።+ ከዚህ ይልቅ ሕጉም እንደሚለው ይገዙ።+