የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 28:27
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 27 ለድሃ የሚሰጥ ሁሉ አይቸገርም፤+

      እነሱን ላለማየት ዓይኖቹን የሚከድን ግን ብዙ እርግማን ይደርስበታል።

  • ሚልክያስ 3:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 በቤቴ ውስጥ እህል እንዲኖር አሥራቱን* ሁሉ ወደ ጎተራው አስገቡ”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፤ “የሰማያትን መስኮቶች ከፍቼ+ ማስቀመጫ እስክታጡ ድረስ የተትረፈረፈ በረከት ባላፈስላችሁ፣*+ እስቲ በዚህ ፈትኑኝ።”

  • ፊልጵስዩስ 4:18, 19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ይሁን እንጂ የሚያስፈልገኝ ነገር ሁሉ፣ እንዲያውም ከሚያስፈልገኝ በላይ አለኝ። የላካችሁልኝን ከአፍሮዲጡ+ ስለተቀበልኩ ሞልቶ ተትረፍርፎልኛል፤ ይህም ጥሩ መዓዛ ያለው ሽታ፣+ ተቀባይነት ያለው መሥዋዕትና አምላክ ደስ የሚሰኝበት ነገር ነው። 19 በአጸፋው ደግሞ አምላኬ እንደ ታላቅ ብልጽግናው መጠን በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ አሟልቶ ይሰጣችኋል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ