-
ገላትያ 1:7, 8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እንደ እውነቱ ከሆነ ሌላ ምሥራች የለም፤ ሆኖም እናንተን የሚረብሹና+ ስለ ክርስቶስ የሚናገረውን ምሥራች ለማጣመም የሚፈልጉ አንዳንድ ሰዎች አሉ። 8 ይሁን እንጂ ከመካከላችን አንዱ ወይም ከሰማይ የወረደ መልአክ፣ እኛ ከሰበክንላችሁ ምሥራች የተለየ ምሥራች ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።
-