-
ሉቃስ 22:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 “ስምዖን፣ ስምዖን፣ ሰይጣን ሁላችሁንም እንደ ስንዴ ያበጥራችሁ ዘንድ ጥያቄ አቅርቧል።+
-
-
2 ጢሞቴዎስ 2:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 እነሱም ዲያብሎስ ፈቃዱን ያደርጉ ዘንድ በሕይወት እንዳሉ አጥምዶ እንደያዛቸው+ በመረዳት ወደ ልቦናቸው ተመልሰው ከእሱ ወጥመድ ሊወጡ ይችላሉ።
-