ፊልጵስዩስ 1:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በእነዚህ ሁለት ነገሮች አጣብቂኝ ውስጥ ገብቻለሁ፤ ምኞቴ ነፃ መለቀቅና ከክርስቶስ ጋር መሆን ነውና፤+ እርግጡን ለመናገር ይህ እጅግ የተሻለ ነው።+