-
2 ቆሮንቶስ 5:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 በመሆኑም ስለዚህ ጉዳይ ምንጊዜም እርግጠኞች ነን፤ በተጨማሪም መኖሪያችን በሆነው በዚህ አካል እስካለን ድረስ ከጌታ ጋር አብረን እንዳልሆን እናውቃለን፤+
-
-
2 ቆሮንቶስ 5:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ሆኖም እኛ እርግጠኞች ነን፤ ደግሞም ከዚህ አካል ተለይተን መኖሪያችንን ከጌታ ጋር ብናደርግ እንመርጣለን።+
-