-
1 ቆሮንቶስ 9:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 በሩጫ ውድድር ሁሉም እንደሚሮጡ፣ ሽልማቱን የሚያገኘው ግን አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁም? እናንተም ሽልማቱን እንድታገኙ በዚሁ ሁኔታ ሩጡ።+
-
-
ገላትያ 3:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ይህን ያህል ማስተዋል የጎደላችሁ ናችሁ? በመንፈሳዊ መንገድ መጓዝ ከጀመራችሁ በኋላ በሥጋዊ መንገድ ልታጠናቅቁ ታስባላችሁ?+
-