ገላትያ 4:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 አሁን ግን አምላክን አውቃችኋል፤ እንዲያውም አምላክ እናንተን አውቋችኋል፤ ታዲያ ደካማና ከንቱ ወደሆኑ ተራ ነገሮች መመለስና+ እንደገና ለእነዚህ ነገሮች ባሪያ መሆን ትፈልጋላችሁ?+ 10 ቀናትን፣ ወራትን፣+ ወቅቶችንና ዓመታትን በጥንቃቄ እየጠበቃችሁ ታከብራላችሁ።
9 አሁን ግን አምላክን አውቃችኋል፤ እንዲያውም አምላክ እናንተን አውቋችኋል፤ ታዲያ ደካማና ከንቱ ወደሆኑ ተራ ነገሮች መመለስና+ እንደገና ለእነዚህ ነገሮች ባሪያ መሆን ትፈልጋላችሁ?+ 10 ቀናትን፣ ወራትን፣+ ወቅቶችንና ዓመታትን በጥንቃቄ እየጠበቃችሁ ታከብራላችሁ።