ዘሌዋውያን 19:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 “‘ደም ያለበትን ማንኛውንም ነገር አትብሉ።+ “‘አታስጠንቁሉ ወይም አስማት አትሥሩ።+ ዘሌዋውያን 19:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 “‘ወደ መናፍስት ጠሪዎች አትሂዱ፤+ ጠንቋዮችንም አትጠይቁ፤+ እንዲህ ካደረጋችሁ በእነሱ ትረክሳላችሁ። እኔ አምላካችሁ ይሖዋ ነኝ። ዘዳግም 18:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ