ራእይ 2:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “በኤፌሶን ላለው ጉባኤ+ መልአክ+ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ ሰባቱን ከዋክብት በቀኝ እጁ የያዘውና በሰባቱ የወርቅ መቅረዞች መካከል የሚመላለሰው+ እንዲህ ይላል፦ ራእይ 2:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በተጨማሪም በአቋምህ ጸንተሃል፤ ስለ ስሜም ስትል ብዙ ችግሮችን ተቋቁመሃል፤+ ደግሞም አልታከትክም።+