የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤፌሶን 3:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 በዚህ ምክንያት እኔ ጳውሎስ ከአሕዛብ ወገን ለሆናችሁት ለእናንተ ስል የክርስቶስ ኢየሱስ እስረኛ ሆኛለሁ።+

  • ፊልጵስዩስ 1:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 የታሰርኩት+ የክርስቶስ አገልጋይ በመሆኔ የተነሳ እንደሆነ በንጉሠ ነገሥቱ የክብር ዘብ ሁሉና በሌሎች ሰዎች ሁሉ ዘንድ በይፋ ታውቋል።+

  • ቆላስይስ 4:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 እኔ ጳውሎስ በገዛ እጄ የጻፍኩላችሁ ሰላምታ ይድረሳችሁ።+ በሰንሰለት ታስሬ+ እንዳለሁ አስታውሱ። የአምላክ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • 2 ጢሞቴዎስ 1:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 ስለሆነም ስለ ጌታችን መመሥከር አያሳፍርህ፤+ ደግሞም ለእሱ ስል እስረኛ በሆንኩት በእኔ አትፈር፤ ከዚህ ይልቅ በአምላክ ኃይል በመታመን+ አንተም ለምሥራቹ የበኩልህን መከራ ተቀበል።+

  • ፊልሞና 13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ለምሥራቹ ስል እዚህ ታስሬ ሳለሁ+ በአንተ ፋንታ እኔን እንዲያገለግል ለራሴ እዚሁ ባስቀረው ደስ ይለኝ ነበር።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ