ኤፌሶን 6:19, 20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 የምሥራቹን ቅዱስ ሚስጥር በድፍረት ለሌሎች ማሳወቅ እንድችል አፌን በምከፍትበት ጊዜ የምናገረው ቃል እንዲሰጠኝ ለእኔም ጸልዩልኝ፤+ 20 በሰንሰለት የታሰረ አምባሳደር ሆኜ እያገለገልኩ+ ያለሁት ለዚሁ ምሥራች ነው፤ ስለ ምሥራቹ የሚገባኝን ያህል በድፍረት መናገር እንድችል ጸልዩልኝ። ፊልጵስዩስ 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ስለ እናንተ ስለ ሁላችሁ እንዲህ ብዬ ማሰቤ ትክክል ነው፤ ምክንያቱም በእስራቴም+ ሆነ ለምሥራቹ ስሟገትና በሕግ የጸና እንዲሆን ለማድረግ ስጥር+ ከእኔ ጋር የጸጋው ተካፋዮች የሆናችሁት እናንተ በልቤ ውስጥ ናችሁ።
19 የምሥራቹን ቅዱስ ሚስጥር በድፍረት ለሌሎች ማሳወቅ እንድችል አፌን በምከፍትበት ጊዜ የምናገረው ቃል እንዲሰጠኝ ለእኔም ጸልዩልኝ፤+ 20 በሰንሰለት የታሰረ አምባሳደር ሆኜ እያገለገልኩ+ ያለሁት ለዚሁ ምሥራች ነው፤ ስለ ምሥራቹ የሚገባኝን ያህል በድፍረት መናገር እንድችል ጸልዩልኝ።
7 ስለ እናንተ ስለ ሁላችሁ እንዲህ ብዬ ማሰቤ ትክክል ነው፤ ምክንያቱም በእስራቴም+ ሆነ ለምሥራቹ ስሟገትና በሕግ የጸና እንዲሆን ለማድረግ ስጥር+ ከእኔ ጋር የጸጋው ተካፋዮች የሆናችሁት እናንተ በልቤ ውስጥ ናችሁ።