-
ሉቃስ 13:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 “በጠባቡ በር ለመግባት ከፍተኛ ተጋድሎ አድርጉ፤+ እላችኋለሁ፦ ብዙዎች ለመግባት ይፈልጋሉ፤ ነገር ግን አይችሉም።
-
-
1 ጢሞቴዎስ 6:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፤ የተጠራህለትንና በብዙ ምሥክሮች ፊት በጥሩ ሁኔታ በይፋ የተናገርክለትን የዘላለም ሕይወት አጥብቀህ ያዝ።
-