-
ኤፌሶን 1:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 የክብር አባት የሆነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ስለ እሱ ትክክለኛ እውቀት ስትቀስሙ የጥበብ መንፈስ እንዲሰጣችሁና እሱ የሚገልጣቸውን ነገሮች መረዳት እንድትችሉ እጸልያለሁ።+
-
-
2 ጴጥሮስ 1:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ስለ አምላክና ስለ ጌታችን ኢየሱስ በምትቀስሙት ትክክለኛ እውቀት+ አማካኝነት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።
-