ሮም 1:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እውነትን ለማፈን+ የተንኮል ዘዴ የሚጠቀሙ ሰዎች በሚፈጽሙት አምላክን የሚጻረር ድርጊትና ክፋት ሁሉ ላይ የአምላክ ቁጣ+ ከሰማይ እየተገለጠ ነው፤