-
1 ጢሞቴዎስ 5:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ከዚህ በተጨማሪ በየቤቱ እየዞሩ ሥራ ፈት ይሆናሉ፤ ሥራ ፈት መሆን ብቻ ሳይሆን ማውራት ስለማይገባቸው ነገሮች እያወሩ ሐሜተኞችና በሌሎች ሰዎች ጉዳይ ጣልቃ የሚገቡ ይሆናሉ።+
-
-
1 ጴጥሮስ 4:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ይሁን እንጂ ከእናንተ መካከል ማንም ነፍሰ ገዳይ ወይም ሌባ ወይም ክፉ አድራጊ ወይም በሌሎች ሰዎች ጉዳይ ጣልቃ የሚገባ ሆኖ መከራ አይቀበል።+
-