2 ተሰሎንቄ 3:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 አንዳንዶች ሥራ ፈት በመሆን በማይመለከታቸው ጉዳይ ጣልቃ እየገቡ+ ሥርዓት በጎደለው መንገድ በመካከላችሁ እንደሚመላለሱ እንሰማለንና።+