1 ቆሮንቶስ 16:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እኔ ጳውሎስ በገዛ እጄ የጻፍኩላችሁ ሰላምታ ይድረሳችሁ። ቆላስይስ 4:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እኔ ጳውሎስ በገዛ እጄ የጻፍኩላችሁ ሰላምታ ይድረሳችሁ።+ በሰንሰለት ታስሬ+ እንዳለሁ አስታውሱ። የአምላክ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።