ኢዮብ 1:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እንዲህም አለ፦ “ከእናቴ ማህፀን ራቁቴን ወጣሁ፤ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ።+ ይሖዋ ሰጠ፤+ ይሖዋ ነሳ። የይሖዋ ስም ምንጊዜም ይወደስ።” መዝሙር 49:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሰው ሀብታም ሲሆንናየቤቱ ክብር ሲጨምር አትፍራው፤17 በሚሞትበት ጊዜ ከእሱ ጋር አንዳች ነገር ሊወስድ አይችልምና፤+ክብሩም አብሮት አይወርድም።+