-
የሐዋርያት ሥራ 9:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 እኔም ስለ ስሜ ሲል ምን ያህል መከራ መቀበል እንዳለበት በግልጽ አሳየዋለሁ።”+
-
-
ኤፌሶን 3:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 በዚህ ምክንያት እኔ ጳውሎስ ከአሕዛብ ወገን ለሆናችሁት ለእናንተ ስል የክርስቶስ ኢየሱስ እስረኛ ሆኛለሁ።+
-