ማርቆስ 12:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከዚያም ኢየሱስ “የቄሳር የሆነውን ለቄሳር፣+ የአምላክ የሆነውን ደግሞ ለአምላክ+ ስጡ” አላቸው። እነሱም በእሱ ተደነቁ። ሮም 13:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሰው* ሁሉ ለበላይ ባለሥልጣናት ይገዛ፤+ ሥልጣን ሁሉ የሚገኘው ከአምላክ ነውና፤+ ያሉት ባለሥልጣናት አንጻራዊ ቦታቸውን ያገኙት ከአምላክ ነው።+ 1 ጴጥሮስ 2:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ