ሉቃስ 6:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ከዚህ ይልቅ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ መልካም አድርጉ፤ ደግሞም በምላሹ ምንም ሳትጠብቁ አበድሩ፤+ ሽልማታችሁም ታላቅ ይሆናል፤ ደግሞም የልዑሉ አምላክ ልጆች ትሆናላችሁ፤ እሱ ለማያመሰግኑና ለክፉዎች ደግ ነውና።+ ሮም 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ወይስ አምላክ በደግነቱ ወደ ንስሐ ሊመራህ+ እየሞከረ እንዳለ ሳታውቅ የደግነቱን፣+ የቻይነቱንና+ የትዕግሥቱን+ ብዛት ትንቃለህ? ኤፌሶን 4:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
35 ከዚህ ይልቅ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ መልካም አድርጉ፤ ደግሞም በምላሹ ምንም ሳትጠብቁ አበድሩ፤+ ሽልማታችሁም ታላቅ ይሆናል፤ ደግሞም የልዑሉ አምላክ ልጆች ትሆናላችሁ፤ እሱ ለማያመሰግኑና ለክፉዎች ደግ ነውና።+