ሮም 10:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የሚያምን* ሁሉ መጽደቅ ይችል ዘንድ+ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።+ ዕብራውያን 7:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ክህነቱ ስለሚለወጥ ሕጉም የግድ መለወጥ ያስፈልገዋልና።+