-
ማቴዎስ 5:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 “ሕጉን ወይም የነቢያትን ቃል ልሽር እንደመጣሁ አድርጋችሁ አታስቡ። ልፈጽም እንጂ ልሽር አልመጣሁም።+
-
-
ኤፌሶን 2:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ሁለቱን ወገኖች ከራሱ ጋር አንድነት እንዲኖራቸው በማድረግ አንድ አዲስ ሰው መፍጠርና+ ሰላም ማስፈን ይችል ዘንድ በሥጋው አማካኝነት ጠላትነትን ይኸውም ትእዛዛትንና ድንጋጌዎችን የያዘውን ሕግ አስወገደ፤
-