የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 53:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 እሱ ግን ስለ መተላለፋችን+ ተወጋ፤+

      ስለ በደላችን ደቀቀ።+

      በእሱ ላይ የደረሰው ቅጣት ለእኛ ሰላም አስገኘልን፤+

      በእሱም ቁስል የተነሳ እኛ ተፈወስን።+

  • ኢሳይያስ 53:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ፍትሕ ተነፈገ፤* በአግባቡም ሳይዳኝ ተወሰደ፤

      ትኩረት ሰጥቶ ትውልዱን በዝርዝር ለማወቅ* የሚሞክር ማን ነው?

      ከሕያዋን ምድር ተወግዷልና፤+

      በሕዝቤ መተላለፍ የተነሳ ተመታ።*+

  • ሮም 5:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 በአንድ ሰው በደል የተነሳ ሞት በዚህ ሰው በኩል ከነገሠ+ የአምላክን የተትረፈረፈ ጸጋና የጽድቅን ነፃ ስጦታ የሚቀበሉትማ+ በአንዱ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት+ ሕይወት አግኝተው ነገሥታት+ ሆነው እንደሚገዙ ይበልጥ የተረጋገጠ ነው!

  • 1 ጢሞቴዎስ 2:5, 6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ