ሉቃስ 24:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ክርስቶስ እነዚህን መከራዎች መቀበልና+ ክብር ማግኘት አይገባውም?”+ ዕብራውያን 5:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ልጅ ቢሆንም እንኳ ከደረሰበት መከራ መታዘዝን ተማረ።+