የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 22:16-18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ውሾች ከበውኛልና፤+

      እንደ ክፉ አድራጊዎች ሸንጎ በዙሪያዬ ሰፍረዋል፤+

      እንደ አንበሳ ሆነው እጆቼና እግሮቼ ላይ ተረባረቡ።*+

      17 አጥንቶቼን ሁሉ መቁጠር እችላለሁ።+

      እነሱም አዩኝ፤ ትኩር ብለውም ተመለከቱኝ።

      18 መደረቢያዎቼን እርስ በርሳቸው ተከፋፈሉ፤

      በልብሴም ላይ ዕጣ ተጣጣሉ።+

  • ኢሳይያስ 53:7-9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 ግፍ ተፈጸመበት፤+ መከራም ለመቀበል ፈቃደኛ ሆነ፤+

      ነገር ግን አፉን አልከፈተም።

      እንደ በግ ለመታረድ ተነዳ፤+

      በሸላቾቿ ፊት ዝም እንደምትል በግ፣

      እሱም አፉን አልከፈተም።+

       8 ፍትሕ ተነፈገ፤* በአግባቡም ሳይዳኝ ተወሰደ፤

      ትኩረት ሰጥቶ ትውልዱን በዝርዝር ለማወቅ* የሚሞክር ማን ነው?

      ከሕያዋን ምድር ተወግዷልና፤+

      በሕዝቤ መተላለፍ የተነሳ ተመታ።*+

       9 ምንም ዓይነት በደል* አልፈጸመም፤

      እንዲሁም ከአንደበቱ የማታለያ ቃል አልወጣም፤+

      ሆኖም በሚሞትበት ጊዜ የመቃብር ቦታው

      ከክፉዎችና+ ከሀብታሞች*+ ጋር ይሆናል።*

  • 1 ቆሮንቶስ 15:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 እኔ የተቀበልኩትን ከሁሉ በላይ የሆነውን ነገር ለእናንተ አስተላልፌአለሁና፤ ይኸውም ቅዱሳን መጻሕፍት እንደሚሉት ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፤+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ