-
1 ቆሮንቶስ 11:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 እኔ የክርስቶስን አርዓያ እንደምከተል እናንተም የእኔን አርዓያ ተከተሉ።+
-
-
2 ተሰሎንቄ 3:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የእኛን አርዓያ እንዴት መከተል እንዳለባችሁ እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ፤+ ምክንያቱም በመካከላችሁ ሳለን ሥርዓት በጎደለው መንገድ አልተመላለስንም፤
-