-
መዝሙር 141:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
መከራ በገጠማቸው ወቅትም እንኳ መጸለዬን እቀጥላለሁ።
-
-
ማርቆስ 6:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ብዙ አጋንንትም አስወጡ፤+ እንዲሁም ብዙ ሕመምተኞችን ዘይት እየቀቡ ፈወሱ።
-
-
ሉቃስ 10:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 ስለሆነም ወደ ሰውየው ቀርቦ በቁስሎቹ ላይ ዘይትና የወይን ጠጅ አፍስሶ በጨርቅ አሰረለት። ከዚያም በራሱ አህያ ላይ ካስቀመጠው በኋላ ወደ አንድ የእንግዶች ማረፊያ በመውሰድ ተንከባከበው።
-