ሮም 12:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ስደት የሚያደርሱባችሁን መርቁ፤+ መርቁ እንጂ አትርገሙ።+ 1 ቆሮንቶስ 4:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 እንዲሁም በገዛ እጃችን እየሠራን እንለፋለን።+ ሲሰድቡን እንባርካለን፤+ ስደት ሲያደርሱብን በትዕግሥት እናሳልፋለን፤+