ምሳሌ 3:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ድንገት የሚከሰት የሚያሸብር ነገርም+ ሆነበክፉ ሰዎች ላይ የሚመጣ መዓት አያስፈራህም።+ ፊልጵስዩስ 1:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እንዲሁም በምንም መንገድ በጠላቶቻችሁ አለመሸበራችሁን እሰማና አውቅ ዘንድ ነው። ይህ ነገር እነሱ እንደሚጠፉ+ እናንተ ግን እንደምትድኑ የሚያሳይ+ ማስረጃ ነው፤ ይህም ከአምላክ የተሰጠ ነው።
28 እንዲሁም በምንም መንገድ በጠላቶቻችሁ አለመሸበራችሁን እሰማና አውቅ ዘንድ ነው። ይህ ነገር እነሱ እንደሚጠፉ+ እናንተ ግን እንደምትድኑ የሚያሳይ+ ማስረጃ ነው፤ ይህም ከአምላክ የተሰጠ ነው።