-
2 ተሰሎንቄ 2:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እርግጥ ሚስጥራዊ የሆነው ይህ ዓመፅ አሁንም እየሠራ ነው፤+ ሆኖም ሚስጥር ሆኖ የሚቆየው አሁን አግዶት ያለው ነገር ከመንገድ እስኪወገድ ድረስ ብቻ ነው።
-
-
ራእይ 2:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ‘ሥራህን፣ ድካምህንና ጽናትህን አውቃለሁ፤ ደግሞም መጥፎ ሰዎችን መታገሥ እንደማትችል እንዲሁም ሐዋርያት ሳይሆኑ ሐዋርያት ነን የሚሉትን+ ፈትነህ ውሸታሞች ሆነው እንዳገኘሃቸው አውቃለሁ።
-