-
ማቴዎስ 5:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 “መሐሪዎች ደስተኞች ናቸው፤+ ምሕረት ይደረግላቸዋልና።
-
-
ማቴዎስ 9:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 እንግዲያው ሄዳችሁ ‘እኔ የምፈልገው ምሕረትን እንጂ መሥዋዕትን አይደለም’+ የሚለውን ቃል ትርጉም አስተውሉ። እኔ የመጣሁት ጻድቃንን ሳይሆን ኃጢአተኞችን ልጠራ ነውና።”
-
-
ያዕቆብ 2:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ምሕረት የማያደርግ ሰው ያለምሕረት ይፈረድበታልና።+ ምሕረት በፍርድ ላይ ድል ይቀዳጃል።
-