-
1 ቆሮንቶስ 16:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ምክንያቱም ትልቅ የሥራ በር ተከፍቶልኛል፤+ ሆኖም ብዙ ተቃዋሚዎች አሉ።
-
-
2 ቆሮንቶስ 2:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ስለ ክርስቶስ የሚገልጸውን ምሥራች ለማወጅ ጥሮአስ+ በደረስኩ ጊዜ የጌታን ሥራ ለማከናወን በር ተከፍቶልኝ ነበር፤
-