የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሉቃስ 8:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 በጥሩ አፈር ላይ የወደቁት ደግሞ ቃሉን በመልካምና በጥሩ ልብ+ ሰምተው በውስጣቸው በማኖር በጽናት ፍሬ የሚያፈሩ ናቸው።+

  • ሉቃስ 21:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ከጸናችሁ ሕይወታችሁን ታተርፋላችሁ።*+

  • 2 ጢሞቴዎስ 2:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ጸንተን ከኖርን አብረን ደግሞ እንነግሣለን፤+ ብንክደው እሱም ይክደናል፤+

  • ዕብራውያን 10:36
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 36 የአምላክን ፈቃድ ከፈጸማችሁ በኋላ የተስፋው ቃል ሲፈጸም ማየት እንድትችሉ መጽናት ያስፈልጋችኋልና።+

  • ዕብራውያን 12:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 እንግዲህ እንዳትደክሙና ተስፋ እንዳትቆርጡ*+ ኃጢአተኞች የራሳቸውን ጥቅም በመጻረር የሚያሰሙትን እንዲህ ዓይነቱን የተቃውሞ ንግግር በጽናት የተቋቋመውን+ እሱን በጥሞና አስቡ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ