ማቴዎስ 10:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በስሜ የተነሳም ሰዎች ሁሉ ይጠሏችኋል፤+ እስከ መጨረሻው የጸና* ግን ይድናል።+ 2 ጢሞቴዎስ 2:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ጸንተን ከኖርን አብረን ደግሞ እንነግሣለን፤+ ብንክደው እሱም ይክደናል፤+