ራእይ 16:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እኔም ከቅዱሱ ስፍራ*+ የወጣ ታላቅ ድምፅ ሰባቱን መላእክት “ሂዱና የአምላክን ቁጣ የያዙትን ሰባቱን ሳህኖች በምድር ላይ አፍስሱ” ሲል ሰማሁ።+ ራእይ 16:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሁለተኛው መልአክ በሳህኑ ውስጥ ያለውን ወደ ባሕር አፈሰሰው።+ ባሕሩም እንደሞተ ሰው ደም ሆነ፤+ በባሕሩም+ ውስጥ ያለ ሕያው ፍጡር* ሁሉ ሞተ።