ማቴዎስ 24:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “በዚያን ጊዜ ሰዎች ለመከራ አሳልፈው ይሰጧችኋል፣+ ይገድሏችኋል+ እንዲሁም በስሜ ምክንያት በሕዝቦች ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።+ የሐዋርያት ሥራ 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ራእይ 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የኢየሱስ ተከታይ በመሆኔ+ ከእናንተ ጋር የመከራው፣+ የመንግሥቱና+ የጽናቱ+ ተካፋይ የሆንኩ እኔ ወንድማችሁ ዮሐንስ፣ ስለ አምላክ በመናገሬና ስለ ኢየሱስ በመመሥከሬ ጳጥሞስ በምትባል ደሴት ነበርኩ። ራእይ 6:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 አምስተኛውን ማኅተም በከፈተ ጊዜ በአምላክ ቃል የተነሳና በሰጡት ምሥክርነት የተነሳ የታረዱትን ሰዎች ነፍሳት*+ ከመሠዊያው በታች+ አየሁ።+
9 የኢየሱስ ተከታይ በመሆኔ+ ከእናንተ ጋር የመከራው፣+ የመንግሥቱና+ የጽናቱ+ ተካፋይ የሆንኩ እኔ ወንድማችሁ ዮሐንስ፣ ስለ አምላክ በመናገሬና ስለ ኢየሱስ በመመሥከሬ ጳጥሞስ በምትባል ደሴት ነበርኩ።