-
ራእይ 13:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ከዚያም ሌላ አውሬ ከምድር ሲወጣ አየሁ፤ እሱም እንደ በግ ሁለት ቀንዶች ነበሩት፤ ሆኖም እንደ ዘንዶ+ መናገር ጀመረ።
-
-
ራእይ 13:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በሰው ልጆችም ፊት ታላላቅ ምልክቶችን ይፈጽማል፤ እሳትንም እንኳ ከሰማይ ወደ ምድር ያወርዳል።
-