ራእይ 19:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ምክንያቱም ፍርዶቹ እውነትና ጽድቅ ናቸው።+ ምድርን በዝሙቷ* ባረከሰችው በታላቂቱ አመንዝራ ላይ የፍርድ እርምጃ ወስዷልና፤ እንዲሁም ስለ ባሪያዎቹ ደም ተበቅሏታል።”*+
2 ምክንያቱም ፍርዶቹ እውነትና ጽድቅ ናቸው።+ ምድርን በዝሙቷ* ባረከሰችው በታላቂቱ አመንዝራ ላይ የፍርድ እርምጃ ወስዷልና፤ እንዲሁም ስለ ባሪያዎቹ ደም ተበቅሏታል።”*+