መዝሙር 106:48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 የእስራኤል አምላክ ይሖዋከዘላለም እስከ ዘላለም ይወደስ፤+ ሕዝቦችም ሁሉ “አሜን!”* ይበሉ። ያህን አወድሱ!*