ራእይ 13:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሰዎች ሁሉ ማለትም ታናናሾችና ታላላቆች፣ ሀብታሞችና ድሆች እንዲሁም ነፃ ሰዎችና ባሪያዎች በቀኝ እጃቸው ወይም በግንባራቸው ላይ ምልክት እንዲደረግባቸው አስገደደ፤+ 17 ይህም የሆነው ምልክቱ ይኸውም የአውሬው ስም+ ወይም የስሙ ቁጥር+ ካለው ሰው በስተቀር ማንም መግዛት ወይም መሸጥ እንዳይችል ነው።
16 ሰዎች ሁሉ ማለትም ታናናሾችና ታላላቆች፣ ሀብታሞችና ድሆች እንዲሁም ነፃ ሰዎችና ባሪያዎች በቀኝ እጃቸው ወይም በግንባራቸው ላይ ምልክት እንዲደረግባቸው አስገደደ፤+ 17 ይህም የሆነው ምልክቱ ይኸውም የአውሬው ስም+ ወይም የስሙ ቁጥር+ ካለው ሰው በስተቀር ማንም መግዛት ወይም መሸጥ እንዳይችል ነው።