1 ዮሐንስ 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ዓለምን ሊያሸንፍ የሚችል ማን ነው?+ ኢየሱስ የአምላክ ልጅ እንደሆነ የሚያምን ሰው አይደለም?+ ራእይ 3:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “‘ድል የሚነሳውን በአምላኬ ቤተ መቅደስ ዓምድ አደርገዋለሁ፤ ከዚያ በኋላም በምንም ዓይነት ከዚያ አይወጣም፤ የአምላኬን ስምና+ ከሰማይ ከአምላኬ ዘንድ የምትወርደውን የአምላኬን ከተማ የአዲሲቱን ኢየሩሳሌም+ ስም እንዲሁም የእኔን አዲስ ስም በእሱ ላይ እጽፋለሁ።+
12 “‘ድል የሚነሳውን በአምላኬ ቤተ መቅደስ ዓምድ አደርገዋለሁ፤ ከዚያ በኋላም በምንም ዓይነት ከዚያ አይወጣም፤ የአምላኬን ስምና+ ከሰማይ ከአምላኬ ዘንድ የምትወርደውን የአምላኬን ከተማ የአዲሲቱን ኢየሩሳሌም+ ስም እንዲሁም የእኔን አዲስ ስም በእሱ ላይ እጽፋለሁ።+